Monthly Archives: June 2022

ተቋሙ እያደረገ ያለው የባንክ ሽግግር ለኢኮኖሚ ተጠቃሚነትና ለማህበራዊ ዕድገት ወሳኝ ድርሻ ያለው መሆኑ ተገለፀ፡፡

በዛሬው ዕለት በባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ የፀደቁ የመመስረቻ ጽሑፍና ቃለ-ጉባኤ የሰነድ አረጋጋጭና መዝጋቢ አካል በተገኙበት የፊርማ ስነ-ስርዓት ተካሂዷል፡፡ ሰኔ 10/2014 ዓ.ም ሀዋሳ በአሁኑ ጊዜ ወደ ዘመናዊ ባንክ ኢንዱስትሪው ሽግግር እያደረገ ያለው ተቋሙ በፋይናንስ ተደራሽነቱና ካነገበው የረዥም ጊዜ ራዕይ አንፃር አንድ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ትስስር የሚያጠናክር፣ በቴክኖሎጂ ተፎካካሪ የፋይናንስ ተቋም እንደሆነ በፊርማ ስነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙ የተቋሙ ዋና ስራ […]