Monthly Archives: October 2021

ተቋሙ የ2013/14 ዓመታዊ ጉባዔ የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ አካላት ዕውቅናና ማበረታቻ በመስጠት አጠናቀቀ።

ተቋሙ ላለፉት ሁለት ቀናት ከባለ ድርሻ አካላት እና ከተቋሙ መዋቅር ጋር ሲያካሂድ የነበረውን ዓመታዊ ጉባዔ የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ አካላት ዕውቅናና ማበረታቻ በመስጠት አጠናቀቀ። ዋና መ/ቤት ከዲስትሪክቶች ጋር በ2014 በጀት ዓመት በሚፈፀሙ ዋናዋና ግቦች ላይ ስምምነት ተፈራርሟል።13/01/2014 መስፈርቱ የወጣው የ2013 አፈፃፀምን መሰረት በማድረግ ነው :: የተጣራ ቁጠባ ፣ብድር አመላለስ ምጣኔ :ብድር ስርጭት፣ ብድር ደንበኛ፣ ውዝፍ ብድር […]

ኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ከኢመደኤ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡

ኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ከኢመደኤ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ አዲስ አበባ፡ መስከረም 25/2014፡- ኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ /ኢመደኤ/ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ በፊርማ ስነ-ሥርዓቱ ተቋማቸውን በመወከል የተገኙት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አለማየሁ ኃ/ጊዮርጊስ ከኢመደኤ ጋር ቀደም ብለውም የዳታ ሴንተር ግንባታ ላይ በጋራ ሲሰሩ መቆየታቸውን አስተውሰው […]

ሰበር ዜና

ተቋሙ ወደ ባንክ ለማደግ የሚያስችል ውሳኔ አገኘ፡፡ ይኻው ውሳኔ የተገኘው ባለ አክስዮኖቹ በወረሃ መስከረም 2014 ባካሄዱት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ነው፡፡ መስከረም 18/01/2014 ዓ.ም ተቋሙ ወደ ባንክ እንድያድግ መወሰኑን ተከትሎ የተቋሙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጥላሁን ከበደ እንዳሉት ተቋሙ ላለፉት 24 ዓመታት ባካበተው ልምድ የህብረተሰቡን የኢኮኖሚ ችግር እያፈታ የመምጣቱን ተግባር ወደ ባንክነት ሲያድግ አገልግሎቱን ይበልጥ ዘመናዊ […]