Monthly Archives: October 2020

የ2012 ዕቅድ አፈጻጸም ፣2013 ዕቅድ ዝግጅት እና 5 ዓመት ሲትራቴጂክ ዙሪያ የሚመክር አመታዊ ፈፃሚ ዝግጅት መድረክ በአርባ ምንጭ ከተማ እያካሄደ ነው።

ኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ  ተቋም ደይሬክተሮች ቦርድን ጨምሮ ከታችኛው የተቋሙ መዋቅሮችና ባለድርሻ አካላት ጋር 2012 ዕቅድ አፈጻጸም ፣2013 ዕቅድ  ዝግጅት እና 5 ዓመት ሲትራቴጂክ ዙሪያ የሚመክር  አመታዊ  ፈፃሚ  ዝግጅት መድረክ  በአርባ ምንጭ ከተማ እያካሄደ ነው። በዚህ መድረክ የተሳተፋ አካላት  ለተቋሙ  ቀጣይ የለውጥ አቅጣጫዎች  ወሳኝ  አካላት  በመሆናቸው  ተቋሙ ከዚህ ቀደም የደሬክተሮች ቦርድ መሠረታዊ ሪፎርም ስራዎችን ማካሔድ እንዲችል […]

የኢስላሚክ ፋይናንስ አገልግሎት ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የሙከራ ትግበራ ዳሰሳ ጥናት ይፋ ሆነ!!

 በወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ሥር ባሉ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ቀደም ብሎ በአንድ መስኮት ብቻ የሙከራ አገልግሎት ይሰጥ የነበረው ወለድ አልባ የፋይናንስ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያግዝ  የአሠራር መመሪያ መነሻ ያደረገ የዳሰሳ ጥናት  ቀርቧል። በዳሰሳ ጥናት መድረኩ ላይ የዑለማ አማካሪ የኃማኖት አባቶች፣ የዋና መስሪያ ቤቱ የሥራ ኃላፊዎች፣ የዞን፣ ወረዳና ከተማ አስተዳደሮች ስትሪንግ ኮሚቴ አመራር አካላት፣ ባለሙያዎች፣ የሴቶችና […]

ኦሞ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም ወደ ባንክ ለመሻጋገር የሚያስችል እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚገባ የተቋሙ ዳይሬክቶሬት ቦርድ ኣቅጣጫ ኣስቀመጠ።

ተቋሙ ላለፉት 23 ዓመታት የህ/ሰቡን የፋይናንስ እጥረት ከመቅረፍ ኣንጻር ያሳየውን መሰራታዊ ኣገልግሎት ኣሰጣጥ ስርዓት በዘመናዊ የኮር ባንኪንግ ኣገልግሎት ኣስደግፎ ወደ ባንክ ማደግ እንዳለበት ዳይሬክቶሬት ቦርድ ሰብሳቢ ኣቶ ተስፋየ ቤልጅጌ ተናግሯል። ይሀው ሽግግር ብሄራዊ ባንክ ማህበራዊ መሰረት ያላቸው እና የክልል መንግስታት ከፍተኛ ድርሻ ያላቻው  ኣነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋማት ወደ ባንክ እንድያድጉ ባስቀመጠው መመሪያ መሰረት ተፈጻሚ እንደሚሆን […]