Monthly Archives: February 2021

ባለፉት ስድስት ወራት ከፍትህ አካላት ጋር በመቀናጀትና የፎርክሎዠር መመሪያን በመተግበር 93.9 ሚሊዮን ብር ውዝፍ ማስመለስ መቻሉ ተገለፀ ::

በ 2013 ግማሽ ዓመት በክስ ፣ በመደበኛ ማስጠንቀቂያ ፣ በፎርክሎዠር እና ከፍትህ አካላት ጋር በመቀናጀት ከውዝፍ ብድሮች 93.9 ሚሊዮን ብር ማስመለስ መቻሉን ኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አስታወቀ :: የተቋሙ የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አየለ አዘራ እንደገለፁት ÷ ተበዳሪዎች በገቡት ዉል መሠረት ብድሩን መክፈል እየቻሉ ያልከፈሉ ተበዳሪዎችን ቅድመ ማስጠንቀቂያ በመስጠት በህግ ከሶ ማስመለስ አንዱ የህግ […]

ኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በ2013 ስድስት ወራት 57 ሚሊዮን የተጣራ ብር ማግኘቱን አስታወቀ፡፡

ኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም የ2013 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ የሚመለከታቸው ባለ ድርሻ አካላት በተገኙበት በሻሽመኔ ከተማ አካሄደ፡፡ ተቋሙ በስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙ ከሌሎች ወቅቶች የተሻለ ስለመሆኑ በግምገማው ላይ ተሳታፊ የነበሩ ባለ ድርሻ አካላት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡ ሻሽመኔ ከተማ ላይ የተካሄደው የስድስት ወራት ዕቅድ ግምገማ የተጀመረው የተቋሙ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ዓለማየሁ ኃ/ጊዮርጊስ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር […]